Используйте приложение APKPure
Историческую версию Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ можно получить на Android
ጸዋትወ ዜማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የዜማና የጸሎት መጻሕፍትን የያዘ መተግበርያ ነው።
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በበዓላትና ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ ፣ ምዕራፍ ፣ መዋሥዕት ፣ ዘማሬ ፣ ዚቅ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• ሙሉ መጽሐፈ ቅዳሴ
• ሰዓታት
• የማኅሌት ክፍሎችን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ
Last updated on 16/11/2020
Support for target Android 10 (API level 29) included
Загрузил
CindyCharm TwoEight
Требуемая версия Android
Android 4.1+
Категория
Жаловаться
Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ
3.0 by ብራና አፕስ Birana Apps
16/11/2020